የ2014ዓም 12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች የመጀመሪያ ቀን የከሰዓት በፊት ፈተና በሰላም ተጠናቋል ።
ተፈታኝ ተማሪዎች በተረጋጋ መንፈስ የጠዋቱን ፈተና ተፈትነው የወጡ ሲሆን የ2ኛው ዙር የመጀመሪያ ቀን ክፍል ሁለት ፈተና ከሰዓት በኋላም የሚቀጥል ይሆናል።