ችግኝ ተከላዉን የዩኒቨርሲቲዉ አካ/ጉ/ም/ኘሬዝደንት ዶ/ር አብዱረህማን ከድር ያስጀመሩት ሲሆን የግብርና :የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ እንዲሁም የእንስሳት ህክምና ኮሌጅ ተማሪዎች እና መምህራን ተሳታፊዎች ነበሩ። በዚህም ከ300 በላይ የብርቱካን እና የመንደሪን ችግኝ መተከሉን የግብርና ኮሌጅ የገለፀ ሲሆን በሌሎች ኮሌጆች እና ዳይሬክተሮችም የችግኝ ተከላ መርሀ ግብሩ እንደሚቀጥል ተገልጿል።
YOU MAY ALSO LIKE
Related Posts
-
June 20, 2023 “ከነሀሴ እስከ ነሀሴ”
-
June 20, 2023 በዩኒቨርሲቲው ለሁለተኛው ዙር ችግኝ ተከላ የሚሆን ቅድመ ዝግጅት