ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን እየተቀበለ ነው

  • Home
  • ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን እየተቀበለ ነው
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን እየተቀበለ ነው admin June 16, 2023

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን እየተቀበለ ነው

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን እየተቀበለ ነው።
====================================
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፡ ጥቅምት 05/2015 እ.ኢት.አ

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዙር የ2014/15 የኢትዮጵያ የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ እና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ፈተና ለማስፈፀም ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።

በዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን አስፈትኖ ባለፈው ሳምንት በሰላም መሸኘቱ ይታወሳል።

ይህ ሁለተኛው ዙር ፈተና ከጥቅምት 08 እስከ 11/2015 የሚሰጥ ሲሆን ጥቅምት 07/2015 ሰኞ እለት የፈተናው አጠቃላይ መግለጫ (Orentetion) ይሰጣል።

ተፈታኞች ፈተናውን በተረጋጋ መንፈስ ሰርተው ጥሩ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲው ከወድሁ ይመኛል።
====================================
ህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶት
ማህበረሰቡን እናገለግላለን!!

Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *