ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ።

  • Home
  • ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ።
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ። admin June 16, 2023

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ።

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ።
====================================
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፡ ጥቅምት 08/201
የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ተማሪዎች የ2014/15 የኢትዮጵያ የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ እና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና መሰጠት ጀመረ።

ፈተናው ከጥቅምት 08 እስከ 11/2015 እንደሚሰጥ ይታወቃል።

በዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ተማሪዎች በሠላም ተፈትነው መውጣታቸው ይታወሳል።
====================================
ህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶት
ማህበረሰቡን እናገለግላለን!!

Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *